የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2013 ማስተካከያ ይመለከታል፡፡
የኦሮሚያ የግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 80ኛ ዓመት ቁጥር 078 በቀን 18/03/2013 ዓ.ምላይ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
ሆኖም በማስታወቂያው ውስጥ የሚሸጥ ዕቃ ይዘት በግልጽ ስላልተገለፀ የዕቃዎቹ ዓይነቶች ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ዳፕ/DAP/ማዳበሪያ እና ቢቢኤምBBM/ የማረሻ መሣሪያዎች መሆናቸው እንዲታወቅ እንገልፃን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 011-123-68-27/011 123-19-98 ይደውሉ፡፡
የኦሮሚያ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ