የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NCB/OCC-008/2020
የግንባታ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ ጨረታ
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና አርጆ 3ለሚያከናውናቸው የግንባታ ሥራዎችከዚህ በታች የተገለፁትን የግንባታ ማሽኖቸን አና ተሽከርካሪዎችን ለ2013 ዓም ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል።በዚሁ መሠረት ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ Bid bond ወይም CPO 50,000 .00 /ሀምሳ ሺ/ ብር ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
በዚሁ መሠረት ከኮርፖሬሽናችን ጋር መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።
- በ2012 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣
- ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ
- የግብር ከፋዮች የምዝገባ ሰርተፍኬት፣
- የማሽን እና የተሽከርካሪዎቹን ባለቤትነት ማረጋገዓ (ሊብሬ)
- ሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሰርተፍኬት እና
ከዚህ በታች በተያያዘው የማጸን ዝርዝር የምትወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 11 ቀን 2013 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል።ተጫራቾች እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የማጫረቱበትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው መሰከረም 11 ቀን 2013 ሰዓት በ 8:30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የሰብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሎርፖሬሽኑ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በኮሮፖሬሽኑ የግዢ ክፍል መጥታችሁ መውሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን።
በኮርፖሬሽኑ የሚገኘው ቃሊቲ የመካኒኮች አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን
ስልክ ቁጥር011 439 02 80 ወይም 011 439 01 50 ነው
ormia Construction Corporation Rental
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ኪራይ
ለተለያዩ ፕሮጀከቶች |
|||||||||||||||||
No ቁጥር |
Equipment የማሽነሪው ዓይነት |
Manufacturing Year Fill the year in the space in GC የተመረተበት ዘመን |
Capacity አቅም |
Rate in Birr የክፍያው ዓይነት ነዳጅና ቫትን ጨምሮ በሰዓት |
ለአርጆ 3ፕሮጀክት ነዳጅ እና ቫትን ጨምሮ በሰዓት
|
||||||||||||
2008-2012 |
2013-2017 |
2018-2020 |
HP |
M3 (Tipper,Bucket) |
seat |
Quintal/Ton |
Liters |
Bar |
KVA |
Meter |
Per H |
Per Km |
Per Trip per Load |
Granit ድንጋይ |
Normal Soil/አፈር |
||
1 |
Automobile |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
2 |
Pick ups Single Cab |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
3 |
Pick ups Single Cab (Long base) |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
4 |
Pick ups Double Cab |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
5 |
Pick ups Double Cab (Long base) |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
6 |
4×2 Carrier Truck |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
7 |
6×4 Carrier Truck
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
n |