የጨረታ ማስታወቂያ
መ/ቤታችን በስሩ ለሚያስተዳድራቸው የዞን እና ወረዳ ማረሚያ ቤቶች ውስጥ ለሚገኙት የሕግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ሐምሌ 1/2012 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓም ለ6(ስድስት) ወር ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት ማንኛውም በጨረታው ስመካፈል የሚፈልግ ደርጅት ወይም ግለሰብ፡
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ቢሮ ወይንም በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት ያለው 2012 የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የተመዘገቡ እንዲሁም ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30.00(ሰላሳ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዞኑ እና ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤቶች በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅራቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዞንና በወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤቶች ለዚሁ የተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው፡፡
- ተጫራቶች ጨረታ ማስከበሪያውን ከመቶ ሁለት (2 ፐርሰንት) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (C P O) እና የ የምግብ እህል ናሙና ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ተደራጅተው የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 በተከታታይ ቀን በዓየር ላይ ውሎ በ16 ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ4፡30 ሰዓት በዞን እና በወረዳ ማረሚያ ቤቶች አስ/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎችና የመ/ቤቱ የጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- የዞኑ ወይንም የወረዳ ማረሚያ ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ ማቅረብ የሚችል
ማረሚያ ቤቶች የሚገኙበት ከተሞች
ተ.ቁ |
የዞን ማረሚያ ቤት |
የሚገኝበት ከተማ
|
ተ.ቁ |
የወረዳ ማረሚያ ቤት
|
የሚገኝበት ከተማ
|
1 |
ምስ /ወለጋ |
ነቀምቴ |
20 |
አርጆ |
አርጆ |
2 |
ምዕ /ወለጋ |
ጊምቢ |
21 |
ቅንቢቢት |
ሸኖ |
3 |
ቄለም ወለጋ |
ደንቢ ዶሎ |
22 |
ኤጄሬ |
ኤጄሬ |
4 |
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ |
ሻንቡ |
23 |
ዶደላ |
ዶዶላ |
5 |
ሰሜን ሸዋ |
ፊቼ |
24 |
ሀብሮ |
ገለምሶ |
6 |
ምዕራብ ሸዋ |
አምቦ |
25 |
አምቦ |
ደደር |
7 |
ምስራቅ ሸዋ |
አዳማ |
26 |
ግራዋ |
ጋራሙለታ |
8 |
ደ/ም/ ሸዋ |
ወሊሶ |
27 |
ኣዳሚ ቱሉ |
ባቱ /ዝዋይ/ |
9 |
ጉጂ |
ነጌሌ |
28 |
አሌ |
ጎሬ |
10 |
ቦረና |
ያአ-ቤሎ |
29 |
መርቲ |
አቦምሳ |
11 |
ምስ/ ሐረርጌ |
ሐረር |
30 |
ሮቤ |
ሮቤ |
12 |
ምዕ /ሐረርጌ |
ጭሮ |
31 |
ጊኒር |
ኒኒር |
13 |
ጅማ |
ጅማ |
32 |
ደሎ |
መና |
14 |
የበፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮ/ልዩ ዞን |
ቡራዩ |
33 |
ቡኖ ደበሌ |
በደሌ |
15 |
የህግ ታራሚ /ሙያ ማሰልጠኛ |
አዳማ |
34 |
አዶላ |
አዶላ |
16 |
አርሲ |
አሰላ |
35 |
ጉርሱም |
ፍኛንብራ |
n |