የቦታ ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የእብናት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2013 በጀት አመት 1ኛ ዙር የሊዝ ቦታ ጨረታ በጋዜጣ ለተጫራዋቸ ማስታላለፍ ይፈልጋል፡፡
- የቦታ አገልግሎት ለድርጅት 02 ለመኖሪያ 10 ቅጥይ 01
- የጨረታ አይነት መደበኛ
- የግንባታ ደረጃ 2ቱ 4ኛ ፎቅ ሌሎቹ G+0
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍል 15 በመቶ ትዕዛዝ ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ ወስትና የተያዘ ገንዘብ አሸናፊ ከተለ የበኋላ የሚመለስ ይሆናል
- የቦታ አዋሳኞች ተቋሙ በሚሸጠው ሰነድ አካቶ የሚሰጥ መሆኑን ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ 0584400290 ደውለው ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃል፡፡
የእብናት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት