Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Vehicle

የእብናት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የ2012 በጀት አመት የተጎዱ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን ጠጠር ለማልበስና በኘላን ተመላከተው መንገድ የሌላቸውን ቦታዎች መንገድ ለማስከፈት ስለፈለግን እነዚህን ኘሮጀክቶች ለማከናዎን የሚያስፈልጉን ማሽኖች ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የእብናት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የ2012 በጀት አመት የተጎዱ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን ጠጠር ለማልበስና በኘላን ተመላከተው መንገድ የሌላቸውን ቦታዎች መንገድ ለማስከፈት ስለፈለግን እነዚህን ኘሮጀክቶች ለማከናዎን የሚያስፈልጉን ማሽኖች

  1. D8R CAT ዶዘር ከ2013 GC ወዲህ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና PH 305 በላይ የፈረስ ጉልበት ያለው
  2. ግሪደር CAT HP 160 የፈረስ ጉልበት ያለው እና ከ2013 GC ጀምሮ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ
  3. ሎደር CAT HP 180 የፈረስ ጉልበት ያለው እና ከ2013 GC ጀምሮ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ
  4. ሲኖ ትራክ 16 ሜትር ኩዩብ መጫን የሚችል እና በቁጥር 7 እና ከዛ በላይ ማቅረብ የሚችል የማሽኖችንም ሆነ ለሲኖዎች የሚያስፈልጉ ነዳጅ፣ ዘይት፣ ቅባት፣ የማሽን መጫኛ ሎቬድ ክፍያ ጨምሮ በተጫራቹ ወጭ ሸፍኖ መጫረት የሚችል ማንኛውንም ተጫራች አጫርቶ ማሰራት የሚፈልግና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በሚዘጋጀው ሰነድ የሚጠቀስ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 058 440 02 90 በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የእብናት መሪ ማዘጋጃ ቤት