የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2013
የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን ለ2013 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎትየሚውሉ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎችን እና ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት
- ሎት1 IT እቃዎች፣
- ሎት 2 የጨረራ አመንጪዎችን መፈተሻ መሳሪያዎች እናየቤተ መከራ መሳሪያዎች፣
- ሎት3 የጽህፈት መሳሪያ፣
- ሎት 4 የፕሪንተር ቶነሮች፣
- ሎት 5 ሰራተኞች የደንብ አልባሳት፣
- ሎት 6 የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች፣
- ሎት 7 የመስክ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ፣
- ሎት 8 ተሽከርካሪዎች ጎማ እና መስዋወጫ፣
- ሎት 9 መሳሪያዎች እድሳት እና ጥገና፣
- ሎት 10 የቢሮ የጽዳት አገልግሎት ሲሆኑ ማንኛውም ተወዳዳሪ፡- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይመለያ ቁጥር (Tin)፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ተመዝጋቢመሆናቸውን፣ በመንግስት ግዥ መሳተፍ የሚችል የአቅራቢነት (Supplier list) ምስክር ወረቀት፣ ግብር የከፈለበት ክሊራንስ፣ የጨረታተሳታፊነት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ስፔስፊኬሽን ላላቸው እቃዎች እጩ ተወዳዳሪዎች ባለስልጣን መ/ቤቱያዘጋጀውን ስፔስፊኬሽን ዝቅተኛውን መስፈርት መሰረት በማድረግሞዴል፣ ብራንድ፣ የተመረተበት ሀገር በመጥቀስ በካታሎግስዕል አስደግፈው አሻሚነት የሌለው ግልፅ ስፔስፊኬሽን ማቅረብአለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈልሰነዱን ከፋይናንስ ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ፡ለሎት 1 ብር 12,000 (አስራ ሁለት ሺህ ብር ብቻ (CPO)ለሎት 2 ብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ) (CPO) ማስያዝለሎት 3 ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ (CPO) ማስያዝለሎት 4 ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ (CPO) ማስያዝለሎት 5 ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ) (CPO) ማስያዝለሎት 6 ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ) (CPO) ማስያዝለሎት7 ብር 4000 (አራት ሺህ ብር ብቻ (CPO) ማስያዝለሎት 8 ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ (CPO) ማስያዝለሎት 9ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ) (CPO) ማስያዝለሎት 10 ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ (CPO) ማስያዝይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ሎት ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እናኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል/ስፔስፊኬሽኑን የያዘውን ሰነድ ደግሞኦርጅናሉንና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ አራቱን ፖስታ በአንድ ትልቅፖስታ በማሸግ የድርጅታቸውን ማህተም ስማድረግ በተዘጋጀውሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- እጩ ተወዳዳሪዎች ባቀርቡት የጨረታ ዋጋ ላይ የጨረታ ማቅረቢያቀ ገደብ ተጠናቆ ከታሸገ በኋላ ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታውእራስን ማግለል አይቻልም፡፡
- አሸናፊው ተጫራችውል ከመፈፀሙ በፊትያሸነፈበትን እቃ ዋጋ30%የውል ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ በኢትዮጵያ ጨረራመከላከያ ባለስልጣን ስም ማስያዝ አለበት፡
- . የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በተገለፀለት 10 ቀናት ውስጥ ውለታካልፈፀመ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ይወረሳል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/የስራ ቀናት ከፍት ሆኖበመጨረሻው ቀን በ4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤት አዳራሽይከፈታል፡፡ የጨረታ ሰነድ የመክፈቻው ቀን በዓል ወይንምየእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይካሄዳል፡፡
- ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከሜክሲኮ ወደ ቄራ ወይም ከቄራ ወደ ሜክሲኮ ሲመጡቡልጋሪያ ማዞሪያ መስቀለኛ መንገድ ጫፍ ላይ ያሬድ አረጋዊ ህንፃ3ኛ ፎቅ ሲቁ 303ስልክ ቁጥር 01147055-83
የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያባስስልጣን