የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨቁ 02/2013
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1.የአጥር ግንባታ ስራ ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስከር ወረቀት
- ደረጃ GC 6 እና ከዛ በላይ ወይም 5
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ90 (ዘጠና) ቀናት
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቹ ሰንዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና ማብሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላቸሁ
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 04/2/2012 ዓ ም እስከ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡– በዕለቱ 04 /2/2012ዓ.ም ከቀኑ9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡– የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ