የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 12/2013
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተቀሰውን አቅርቦትፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡
- የክፍያ መሰብሰቢያ ቡዝ ጥገና ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትንህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
- የተጣማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90( ዘጠና ቀናት)
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000 (ሃያ ሺ ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያውሲፒኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበትበኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤቱ በግዥ ክፍልቢሮ ቁጥር 6 የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድትችላላችሁ::
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/02/2013 ዓ.ም እስከ ከቀኑ9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ 11/2/2013 ከቀኑ 9:30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
*ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም
በስልክ ቁጥር 011 4171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ:- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ(ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶችኢንተርፕራይዝ