የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ/ ኤ/ ሶ/ክ/ፅ/ቤት 002/2013
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እገልግሎት ሶማሌ ክልል ፅ/ቤት የኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ አይነት ያላቸውን የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 03 የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች
ተቁ |
የዕቃው አይነት |
ብዛት |
የመዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
1 |
Presidential Chair |
2 |
መስከረም 18 ቀን 203 ጥቅምት ዓ.ም ከቀኑ 8:30 |
ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8:45 |
2 |
Managerial Chair |
31 |
||
3 |
Clerical Swivel Arm Chair |
373 |
||
4 |
Secretary Chair With arm Rest |
6 |
||
5 |
Guest Chair With Three Seated |
28 |
||
6 |
Guest Chair With Arm Rest |
160 |
||
7 |
Executive Desk |
2 |
||
8 |
Double Pedestal Disk |
60 |
||
9 |
Single Pedestal Desk |
297 |
||
10 |
Managerial Desk |
22 |
||
11 |
Executive Secretarial Disk |
6 |
||
12 |
Conference Table |
2 |
||
13 |
Coffee Table |
36 |
||
14 |
File Shelf (wooden) |
39 |
||
15 |
File Cabinet (metal) |
21 |
||
16 |
Cout hunger |
15 |
- ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩ፣ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል::
- ተጫራቶች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
- የተጫራቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመስከረም 18 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 17/አስራ ሰባት/ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት} ቀናት ቢሮ ቁጥር 02 1ኛ ፎቅ በመምጣት የማይመለስ ብር የሎት 03 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የጨረታ ቁጥር 002/2013 የሎት 03 ብር 31,172.50 /ሰላሳ እንድ ሺ አንድ መቶ ሰባ ሁለት ከ50/00/ Somali Region Electric utility) ስም በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ (CPO) በማድረግ ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ።
- አድራሻ፡- ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 05 በሚካኤል ህንፃ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ፕሮኩዩርመንት ሎጂስቲክስ ፕሮፐርቲ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 02 እንገኛለን።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ፋይናንሻል «ኦርጅናል እና ኮፒ » ቴክኒካል «ኦርጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሶ/ክ/ፅ/ቤት 002/2013 ሎት 03 ሶማሌ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎችን ግዥ የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጅረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡15 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 025-278-09-68 እና በኢሜይል plwsr@gmail.com በመደወል/በመፃፍ ማግኘት ይችላሉ።
- የኢሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሶማሌ ክልል ጽ/ቤት
ጅግጅጋ