የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢኤአወዲ 002/2012
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ የወላይታ ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
No |
Description |
Unit |
Quantity |
1 |
Managerial Table (L Shape) |
Each |
10 |
2 |
Managerial Swiveling Chair with Arm Rest |
Each |
10 |
3 |
Guest Chair with Arm Rest |
Each |
10 |
4 |
Office Shelf { three door} |
Each |
12 |
5 |
Normal Table ( two Side Drawer) |
Each |
50 |
6 |
Chair with PUF Arm & Lumber Support |
Each |
50 |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቁጥር (TIN) ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር ሙግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ከአብርሃም ሆቴል ጎን ላይ በሚገኘው ህንጻ ላይ በዲስትሪክቱ ጽ/ቤት PLW and Facility ቢሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (EEu) በወላይታ ዲስትሪክት አካውንት ቁጥር 1000256441447 በማስገባት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ /በ10ኛው ቀን ከሰዓት ኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታዲስትሪክት በፕሮኪውርመንት ሎጀስቲክስ እና ዌርሃውስ ፋሲሊቲ ቢሮ ይከፈታል።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር (046)180 -6012 መደወል ይችላሉ፡፡
- ዲስትሪክቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
አገልግሎት የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ
የወላይታ ዲስትሪክት