የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ባስዲ–ግጨ008/2012 ሎት-1 እና ሎት-2
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለህፃናት ማቆያ አገልግሎት የሚጠቀሙባቸውን ከዚህ በታች የተገለፁትን የህፃናት መጫወቻዎችና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
1 |
Vacum Cleaner |
በቁጥር |
12 |
ብር 10,000.00 |
|
|
2 |
Different kinds of Baby Toys, Pazzel & Vehicle Types of Toys |
በቁጥር |
1120 |
ብር 12,000.00 |
ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
|
Plastic Chair & Table (Imported) |
በቁጥር |
300 |
|||
|
Kids bed pans with cover (Imported) |
በቁጥር
|
150
|
|||
|
plastic dust bin with cover (Imported) |
በቁጥር
|
80
|
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ፒያሳ ደጎል አደባባይ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ዋናው መ/ቤት ፕሮክዩርመንት ሎጀስቲክስ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 204 ለሎት-1 የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ፣ ለሎት-2 ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ እስከ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ባይገኙም ተዘግቶ በዛው ቀን በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮክዩርመንት ሎጀስቲክስ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0111-56 01 48 መደወል ይችላሉ፡፡
- ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት