የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/06/2013
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
- HDPE ፓይፕ ፕላስቲክ፣
- Binocular ፣
- ስቶቭ ፕሌት፣
- ኤርኮንድሽነር፣
- ካርበንብረሽ፣
- ጎማ እና አንደር ግራውንድ ኬብል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት አዲሱ ኬኬር ህንፃ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ዋና መ/ቤት 12ኛ ፎቅ ካሸር ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አንደኛ ፎቅ ጀነሬሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/06/2013 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በፈለጉት ሎት በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ተ.ቁ |
የአገልግሎት ግዥው መግለጫ |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
|
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት
|
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
1 |
HDPE ፓይፕ ፕላስቲክ ሎት 1
|
ሎት 1- ብር 15,000.00( አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ) |
ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት |
ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት |
2 |
Stove Plate ሎት 2 |
ሎት -2 ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ) |
||
3 |
Air Conditioner ሎት 3 |
ሎት -3 ብር 30,000.00 ( ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) |
||
4 |
Binocular ሎት 4
|
ሎት -4 ብር 1,000.00( አንድ ሺህ ብር ብቻ) |
||
5 |
Carbon Brushes ሎት 5 |
ሎት -5 ብር 40,000.00 ( አርባ ሺህ ብር ብቻ) |
||
6 |
(ጎማ)Tyre ሎት6 |
ሎት -6 ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ) |
||
7 |
አንደር ግራውንድ ኬብል |
ሎት -7 ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር ብቻ) |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 57 42 95/ 011-5 58 17 25 መደወል ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል