የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ
ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለግልገል ጊቤ 2ኛ ኃይል ማመንጫ ለሠራተኞች የሚያገለግል መኖሪያ ቤት የግንባታ ሥራ ለማሠራት በጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/01/2012 ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣው የጨረታ መዝጊያ ጊዜ እስከ ሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እና የጨረታ መክፈቻ ጊዜ እስከ ሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ኬ.ኬር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ጀነሬሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር፡- 011-5 58 1916/1725 መደወል ይችላሉ ::
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል