የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/10/2012
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንፃ ጀርባ ኬኬር ሴንተር አዲሱ ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ) በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከቱትን ዕቃዎች የዋጋ ዝርዝር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/10/2013 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
No. |
Description
|
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ
|
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
1 |
የጂኦቴክኒካል ላቦራቶሪ መሳሪያዎች እና ሌሎች ግብዓቶች ግዥ |
ብር 6,000.00 (ስድስት ሺ) |
መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
4. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-558-0627/558-15-22 መደወል ይችላሉ፡፡
5. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል