የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/02/2013
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለውኃ ሀያል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የተለያዩ አይነት መለዋወጫ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ዋናው መ/ቤት ኬኬር ህንጻ ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ እንደኛ ፎቅ ጀነሬሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 300,00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መወሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን መለዋወጫ ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/02/2013 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት
|
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
1 |
የተለያዩ አይነት የውኃ ኃያል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች |
ቁጥር/ጥቅል |
ከ300 በላይ |
40,000 00
|
ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
|
ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር ፡ 0115 57 95 42 መደወል ይቻላል።