የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/02/13
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የመጋረጃ ግዥና ገጠማ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በጨረታው መወዳደር የሚችሉ በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና በግዥ ኤጀንሲው ድረገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት እና ሰዓት ሜክሲኮ ኬኬር ሴንተር አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ከደብረወርቅ ህንፃ ጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ኘሮኪዩርመንት ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከቱትን ዕቃዎች የዋጋ ዝርዝር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/02/13 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተ.ቁ |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በሲ.ፒ.ኦ.
|
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት
|
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
1 |
የመጋረጃ ግዥና ገጠማ አገልግሎት (polyster type window Curtain with Installation)
|
50,000.00 |
ነሀሴ 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ነሐሴ 05 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
4. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡ ፡ ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5580627 ወይም 011-5581522 መደወል ይችላሉ ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል