በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/PP/NCB/13/2012
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ብዛት ያላቸው የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና የአየር ማጤዣ/AC/ በዘርፉ ከተሰማሩ እቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣በግዥ ኤጀንሲ የእቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገሱ ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ሲጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት እና ሰዓታት ሜክሲኮ ወደ ቄራ መውረጃ አዲሱ ኬ ኬር ሴንተር አንደኛ ፎቅ ከሚገኘው ዋናው መ/ቤት ፕሮኪዩርመንት ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቶች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተውን የኤሌክትሪክ ዕቃዎችዋጋዝርዝር እና ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEPPP/NCB/3/2012 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ሎት .ቁ
የእቃው ዓይነት
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በሲፒኦ
የጨረታው የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት
የጨረታው የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት
1
የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
100, 000
ግንቦት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00
ግንቦት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30
2
ሞዴሉ 12000 BTU የሆነ ብዛት ያለው Wall Mounted [AC/አየር ማጤዣ/ (ተጓዳኝ ዕቃዎችን እና የእጅ ሥራን ጨምሮ
35,000
ግንቦት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00
ግንቦት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ተጨማሪ
- መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ ደግሞ፡በስልክ ቁጥር፡-05581522/015 58 0781 መደወል ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል