የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዳቦ ስንዴ ከጅቡቲ ወደብ ወደ አዲስ አበባ እና የተለያዩ የክልል ከተሞች ለማጓጓዝ 400 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸውን ተሽከርካሪዎች ደረጃ 1 እና ደረጃ 2 የሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል