የጨረታ ቁጥር 21/2012 የማቅረቢያና
የመክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በመጋቢት 19 እና 20 2012 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ እትሞች ላይ ባወጣው ጨረታ ቁጥር 21/2012 የማቅረቢያ እና መክፈቻ ቀን ከሚያዝያ 20/2012 ዓ.ም ወደ ግንቦት 11/2012 የተራዘመ ስለሆነ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በተጫራቾች የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ታሽገው በ4፡05 ሰዓት የሚከፈቱ መሆኑን እንገልጻለን::
- አድራሻ ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 011-551,3288
ፖ.ሣ.ቁ 3375 ስስ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት