የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር Supply of different items Ref. No.
ETS/002/2012
የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ
- የኮምፒዩተር ፣
- የቢሮ እና
- የህክምና
- የፈርኒቸር ግዥ ብቁና ህጋዊ ከሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት የግልፅ ጨረታ ደንብና መመሪያ መሠረት ነው።
- ተጫራቾች ለውድድር ሲቀርቡ ማሟላት ያለባቸው የሕጋዊነት ማስረጃዎች፡– በዘርፉ የዘመኑ (የ2012 ዓ.ም) የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ ወይም ታከስ ከሊራንስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምስክር ወረቀት፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀቡ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO ብር 15,000.00 ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል) ከመጫረቻ ቴከኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ፋይናንሽያል ኦርጅናልና ኮፒ ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ 4 በታሸገ ኤንቨሎፕ ተፅፎ ፊርማና ማህተም ተደርጎበት ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚህ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታ መሸጫ ዋጋ ብር 100.00 ሰነድ ሽያጭ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት የስራ ቀን ይቆያል፡፡
- ጨረታው ነሐሴ 26 /2012ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡
- አድራሻ፡– አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዲሱ ላይብረሪ ህንጻ 3ኛ ፎቅ
- ከተገለጸው ሰዓት ውጪ ዘግይቶ የቀረቡ የመጫረቻ ሠነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-20-03 04 65 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
|
የዕቃው ዓይነት |
ዝርዝር |
ብዛት |
1 |
ዲስክቶፕ ኮምፒዩተር |
Core I3 አዲስ ወይም ሪፓክ |
4 |
2 |
ላፕቶፕ |
Core 13 አዲስ ወይም ሪፓክ |
1 |
3 |
ኔትወርክ ራውተር |
ባለ 4 አንቴና |
1 |
4 |
ስልክ |
ዋየርለስ |
1 |
5 |
ፕሪንተር |
|
1 |
6 |
ፕሪንተር ሲሪ ኢን ዋን |
|
1 |
7 |
ፋይል ካቢኔት የሚዘጋ
|
ኢምፖርትድ |
1 |
8 |
መጋረጃ |
ኢምፖርትድ |
3 ሜትር |
9 |
የኮምፒዩተር ጠረጴዛ |
ባለ140 cm እና ባለ 100 cm |
3 |
10 |
ወንበር |
ኢምፖርትድ |
8 |
11 |
የቆሻሻ ማጠራቀሚያ በእግር የሚረገጥ |
ኢምፖርትድ |
4 |
12 |
Viral and bacterial filter… for ventilators Electrostatic type 35-45 ml (ዝርዝር ከሰነዱ ጋር ይያያዛል) |
200 |
|
13 |
Disposable Examination Gloves |
1000 Box’s |
የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ