የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የደንብ ልብሶች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና ለአንድ ዓመት የሆቴል አገልግሎት አዳማ ከተማ ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል