የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር
የህክምና ግብአቶችን
(Medical Supplies)
ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
- የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኀበር ለእናቶችና ህፃናት ልዩ ክሊኒኩ አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎችን (Laboratory Medical Equipment’s) በሚቀርበው እስፔሲፊኬሽን መሠረት መሳሪያዎቹን ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተ.ቁ. |
መግለጫ |
1 |
Fully Automated Hematology Analyzer – Five Differential |
2 |
Fully Automated Chemistry Analyzer |
በመሆኑም፣
- 2. የዓመቱን የመንግስት ግብር የገበረ እና በዘርፉ ላይ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ፣
- 3 ለሚያቀርቡት የህክምና ግብአት (Medical Supplies) የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬቶች (Certificate of Compliance) ማቅረብ የሚችሉ
- 4. የጨረታ ማስከበሪያ ለማቅረብ የተወዳደሩበትን ግብአት ጠቅላላ ዋጋ 1% ቢድ ቦንድ /የጨረታ ዋጋውን በሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፤
- 5. የላብራቶሪ መሳሪያዎቹን የስራ ትእዛዝ በተሰጠ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማቅረብ የሚችልና ይህንኑ ጊዜ በመወዳደሪያ ሰነዱ ላይ በግልፅ የሚጠቅስ (Shor Delivery Time)፣
- 6. የላብራቶሪ መሳሪያዎቹን ተጨማሪ ዝርዝር እስፔሺፊኬሽን እና የዋጋ ማቅረቢያውን መሳለኪያ አካባቢ መስከረም ማዞሪያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ሂሳብ ክፍል 309 በመገኘት የጨረታ ሠነዱን 100 ብር በመክፈል መግዛት የሚችል፡፡
- ተጫራቾች እያንዳንዱን የላብራቶሪ መሳሪያዎቹን የሚያቀርቡበትን ዋጋ፤ ህጋዊ ሰነዶችን፤ የላብራቶሪ መሳሪያዎቹን የብቃት ማረጋገጫ ሰነዶች፤ የኢትዮጵያ የምግና መድሀኒት ባለስልጣን ሰርተፍኬቶችን እንዲሁም የላብራቶሪ መሳሪያዎቹን ዝርዝር አስፔሲፊኬሽን የሚያሳዩ ፍላየሮች፣ ወይም ፎቶዎች እንዲሁም ሌሎች አጋዥ ሰነዶችን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ የአማርኛው እትም ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ሰኞ ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በማግስቱ ማክሰኞ ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከሰአት ቡሃላ በ8፡00 ሰዓት በጨረታው ለመገኘት በፈቀዱና እና መገኘት በቻሉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል፡፡
- 8. ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ ወይም የሚገዛውን መጠን የመቀየር መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡
የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር፣ ዋናው መ/ቤት
መስከረም ማዞሪያ፣ ሪቼ አካባቢ (በቅሎቤት)
ስልክ: +251 114 67 23 00, ፋክስ: +251 114 67 10 84
ፖ ሳ.ቁ 5716, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ.