የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ስትለገልባቸው የቆየችውን
- ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች ወንበሮች፣
- ፋይሊንግ ካቢኔቶች፣ ራይዞግራፊዎች፣
- የወዳደቁ ብረቶች አዳዲስ የከባድ መኪናዎች ጎማና መለዋወጫዎች ለጨረታ አቅርባለች፡፡
ተጫራች ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥር ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከገነት ሆቴል ወደ አፍሪካ ኅብረት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና ጽ/ቤት በሥራ ሰዓት በመቅረብ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ከፍለው የጨረታ ሰነድና የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያው ቀን በአሥረኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ያበቃል ፤ ጨረታው በዚያው ዕለት በ8፡30 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት የቤተ ክርስቲያኒቱ ቅጥር ግቢ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለሰጡት የጨረታ ዋጋ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፤
- ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊዎች ሙሉ በሙሉ ወዲያው ተመላሽ ያደርጋል፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለጸበት ዕለት ጀምሮ በ8 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍያቸውን አጠናቀው ንብረቱን ካልተረከቡ ያስያዙት ገንዘብ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል፡፡
- ቤተ ክርስቲያኒቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቷ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡– 011-5-52-92-27 ወይም 09 11 14 91 09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ዋና ጽ/ቤት