የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የፎቶ ኮፒ ማሽንና ኮምፒዩተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል