የተለያዩ የምግብ አይነቶች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም የተዘጋጀ
የግልጽ ጨረታ ሰነድ ቁጥር 003/2014 ማስታወቂያ
የትምህርት ቤት ምገባ ልጆች በትምህርት ገበታቸው ተገኝተው ትምህርታችን በተገቢ ሁኔታ እንዲከታተሉ ለማስቻል፤ ጤናቸውን ለማሻሻልና የአዕምሮ ልማትን ለማገዝ በተመረጡ የቅድሚያ ቅድሚ የሚሰጣቸውን በዋግ ኽምራ የሚገኙ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመመገብ በከፍተኛ ሃላፊነት በመስራት ላይ እንገኛለን::
የኢትዮጵያ ስኩል ሚል ኢኒሼቲቭ ከአለም አቀፍ የህፃናት አድን ድርጅት (Save the Children Intemational) ጋር በመተባበር በ CHILD-SFP Poject በዋግ ኽምራ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች ማለትም ሰቆጣ ከተማ እና አካባቢው! ሳህላ እና ፃግብጂ ወረዳዎች በሚገኙ ት/ቤቶች የተመጣጠነ አልሚ ምግብ ለማቅረብ ዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች በቀረበው መጠየቂያ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ሎት አንድ፡- ምጥን አልሚ ምግብ (60 በመቶ በቆሉ፤ 20 በመቶ ስንዴ እና 20 በመቶ አኩሪ አተር)
ተ.ቁ |
የምግብ ዓይነት |
መለኪያ |
ዝርዝር መግለጫ |
ብዛት
|
የኣንዱ ዋጋ በብር |
|
ምርመራ
|
1 |
ምጥን አልሚ ምግብ (60 በመቶ በቆሎ ፤20 በመቶ ስንዴ እና 20 በመቶ አኩሪ አተር) |
በኩንታል
|
አኩሪ አተሩ ፕሮቲኑን በተገቢ ሁኔታ ለማበልፀግና ጣዕም እንዲኖረው ለማድረግ በተገቢ ሁኔታ የተቆላ መሆን ይገባዋል::
|
5,000 እስከ 10,000 |
|
|
|
ሎት ሁለት፡- በአዮዲን የበለፀገ ጨው፣ ስኳር ፣የምግብ ፈሳሽ ዘይት፣ ሩዝ እና ድፍን ባቄላ
ተ.ቁ |
የምግብ ዓይነት |
መለኪያ |
ዝርዝር መግለጫ |
ብዛት
|
ያንዱ ዋጋ ከታክስ በፊት |
ጠቅላላ ዋጋ ታክስን ጨምሮ |
1 |
በአዮዲን የበለፀገ የምግብ ጨው |
በኪሎ ግራም |
በአንድ ኪሎ ግራም የታሸገ
|
15000 እስከ 25000 |
|
|
2 |
ስኳር |
በኩንታል |
ደረጃውን የጠበቀ ስኳር |
100-200 |
|
|
3 |
ፈሳሽ የምግብ ዘይት |
በሊትር
|
በባለ አንድ/ ሶስት/አምስት /ሃያ እና በባለ ሃያ አምስት |
10,000 እስከ 20.000 |
|
|
4 |
ሩዝ |
በኩንታል |
ደረጃውንና ጥራቱን የጠበቀ ሩዝ |
800
|
|
|
5 |
ድፍን ባቄላ |
በኩንታል |
ደረጃውንና ጥራቱን የጠበቀ ድፍን ባቄላ |
200
|
|
|
የመወዳደሪያ መስፈርቶች
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው::
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በስሙ የታተመ ተከታታይነት ያለው ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል
- ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በ Ethiopia School Meal Initiative ስም ETB 100,000.00 (አንድ መቶ ሽህ ብር ብቻ) በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ከጀመረበት ቀን ጀምሮ ለ 2 ወራት ያህል ጊዜ የሚቆይ ::
- ተሳታፊ ድርጅቶች ድርጅታቸው ያለበትን ሁኔታ የሚገልፅ ሁኔታ ማለትም የአቅርቦት አቅም! አድራሻ / ቅርንጫፍ ካለ በግለፅ ማቅረብ አለባቸው ::
- ተሳታፊ ድርጅቶቹ የአመራረት ሂደታቸውን በግልጽ የሚያሳይ ዝርዝር መግለጫ ለሌላ አካል ግንዛቤ ለማስጨበጥ በሚያስችል መልኩ ማቅረብ አለባቸው::
- ድርጅቶች ያላቸውን የፋይናንስ አቅም የሚገልፅ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው::
- ድርጅቶች በተመሳሳይ አቅርቦት ላይ የአቅርቦት አፈፃጸም (የመልካም ስራ አፈፃጸም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራች ድርጅቶች መወዳደሪያዎቻቸውን በታሸጉ ፖስታዎች ለዚሁ ጨረታ በታሸገ ሳጥን ውስጥ በባህር ዳር ፣ ሰቆጣ እና አዲስ አበባ በሚገኙ የጨረታ ሣጥኖች እስከ መጋቢት 27/2014 ዓ/ም ከ11፡00 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል ::
- የESMI ግዥ ኮሚቴ የጨረታ ሳጥኑ እንደታሸገ ባለው ቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታውን ይከፍታል::
- በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ድርጅቱ በሚገኝባቸው አዲስ አበባ ፤ ባ/ዳር እና ሰቆጣ በአካል በመቅረብ ማግኘት ይችላሉ::
- ድርጅታችን የሚፈልገውን የተመጣጠነ ምግብና ሌሎች የምግብ ዓይነቶች ከአሸናፊ ድርጅቱ ተረክቦ ራሱ በማጓጓዝ ፕሮጀክቱ በሚፈፀምበት የወረዳ ከተማ የሚያደርስ ይሆናል::
- አቅራቢ ድርጅት በሚያስመርትበት ጊዜ የድርጅቱ ባለመያ ተገኝቶ ምርቱን ለመከታተል ፍቃድ የሚሰጥ መሆን አለበት::
- ESMI ይህንን ጨረታ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመቀበልም ሆነ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
- ህግና ደንቦች ሁሉ ተፈፃሚ ይሆናል ::
ማሳሰቢያ:- ተወዳዳሪዎች የጨረታ የመወዳደሪያ ሰነድ ለመውሰድ፡
ለባ/ዳር ተወዳዳሪዎች ባ/ዳር ከሚገኘው ቢሮአችን አድራሻ ድብ አንበሳ ሆቴል ንግድ ባንክ ከተከራየው ቢሮ ግራውንድ ስ.ቁ 0937406828/0918707537
ለሰቆጣ ከተማ ተወዳዳሪዎች አድራሻ ሰቆጣ ከተማ አልሚ ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ስ.ቁ 0904557977
ለአዲስ አበባ ተወዳዳሪዎች አዲስ አበባ በሚገኘው ቢሮአችን አድራሻ ቦሌ መዳህኒአለም ቤተክርስቲያ ፊት ለፊት ቤዛ ስድስተኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 0930415670 ወይም 0935983611 ስለሆነም ተጫራች ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ::
ሪፖርተር
(Mar 16, 2022)
ሪፖርተር
(Mar 16, 2022)
Bid closing date
27/2014 ዓ/ም ከ11፡00 ሰዓት
Bid opening date
ጨረታ ሳጥኑ እንደታሸገ ባለው ቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታውን ይከፍታል
Published on
ሪፖርተር
(Mar 16, 2022)
ሪፖርተር
(Mar 16, 2022)
Bid document price
100.00/አንድ መቶ ብር/
Bid bond
100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
Region
Addis Ababa
Products and Services
Food Items and Drinks
Ethiopia School Mel Intiative
ኢትዮጵያ ስኩል ሚል ኢኒሼቲቭ
Mobile
+251 91 135 2004