የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በመላ ሃገሪቱ ውስጥ ተዘዋውረው የሚሰሩ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው መኪናዎችን ለአንድ ዓመት በማዕቀፍ ውል ኪራይ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡