የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን 2014 በጀት ዓመት ባለ40 KVA UPs with Battery ዕቃዎች ግዥ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ከተመዘገቡ እና ወቅታዊ የመንግስት ግብር የከፈሉበትን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን 2014 በጀት ዓመት ባለ40 KVA UPs with battery ዕቃዎች ግዥ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ከተመዘገቡ እና ወቅታዊ የመንግስት ግብር የከፈሉበትን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል