የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የግንባታ የቧንቧ ዕቃዎችና፣ ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች ፣ የእንስሳት መድኃኒትና መሣሪያዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እናየላብራቶሪ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል