የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለዋናው መስሪያ ቤት እና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ዲስትሪከቶችና ቅርንጫፎች የጽዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል