ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ
ማስታወቂያ
የኢሉባቦር ዞን የበቶ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንገዶች ስራ ባለሥልጣን መስሪያ ቤት እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የመንገድ ስራ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ተ.ቁ |
ዝርዝር የጨረታ ሰነድ |
ዝርዝር የጨረታው ሁኔታ |
1 |
የተለያዩ የመንገድ ስራ ማሽኖች |
ኪራይ |
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- በስራ ዘርፉ ላይ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተወዳዳሪዎች ለመልካም ስራ አፈፃፀም ላላቸው ግብረ መልስ /Feed back/ የሚገልፅ ደብዳቤ /ክሊራንስ/ ከዚህ በፊት ከሰሩበት ቦታ ማቅረብ መቻል አለባቸው፡፡
- ወረዳው ወይም ድርጅቱ ከዚህ በፊት የፍርድ ቤትም ሆነ በሌላ ሁኔታ ክርክርም፤ ለስራ አለማሳካትና አፈፃፀም ጋር ተያይዞ ካለው ተዳዳሪዎችን አያወዳድርም እንዲሁም አያሰራም፡፡
- ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ፤ 20,000(ሀያ ሺህ) በተመሰከረ CPO/በካሽ ብር ማስያዝ /ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከሚከፈለው ጠቅላላ ገቢ 2% (TOT )መከፈል የሚችል
- ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በማይመለስ 50 ብር በመግዛት ሞልተው አሽገው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሣጥኑ ከላይ በተጠቀሰው በ10ኛ ቀን ከሰዓት በኋላ በ10፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ከወጣበት በ 11ኛው ቀን ከሰአት በኋላ 8፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው በተገኙበት ይሆናል የጨረታውን መከፈቻ ቀን እና ሰዓት የሚስተላልፉ ሁኔታዎች ካሉ ባስመዘገቡት ስልክ ቁጥር መረጃ የሚሰጥ ይሆናል
- አሸናፊው የሚያቀርበውን ዕቃ ጥራቱን እና ሞዴል ስሪቱን እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ መስሪያ ቤቱ ውክልና የሰጠው ባለሙያ አስመስክሮ ትዕዛዝ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በ 10 ቀን ውስጥ ማስረከብ የሚችል፡፡
- በጨረታው ላይ የሚያቀርበው የብርና ሣንቲም ጹሑፍ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0910043852፣ 0932461998፤0923346822 ፤0917831415
በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገንዘብና
ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት