የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር AAPC NCB004/2013 ዓ/ም
የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን በ2013 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት |
የጨረታ ዓይነት
|
ናሙና በተመለከተ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
001 |
የማርቺንግ ባንድ የሴቶችና የወንዶች የደንብ ልብስ ዩኒፎርም/ እና ጫማዎች (በድጋሚ የወጣ)
|
በኮሚሽኑ ፍላጎት(ስፔስፊኬሽን) መሰረት
|
40,000
|
00 |
002 |
የአስክሬን መጠቅለያ ላስቲክ (በድጋሚ የወጣ) |
በኮሚሽኑ በሚያቀርበው ናሙና መሰረት ናሙና የሚቀርብበት |
10.000
|
00 |
003 |
የፖሊስ ካልሲ (በድጋሚ የወጣ) |
በኮሚሽኑ ፍላጎት(ስፔስፊኬሽን) መሰረት ናሙና የሚቀርብበት |
17,000
|
00 |
004 |
የጀኔሬተር የጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ |
በኮሚሽኑ ፍላጎት(ስፔስፊኬሽን) መሰረት
|
10,000
|
00 |
ስለዚህ፡– ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልጽ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሠ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡትጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፧፧
- አማራጭ ዋጋ እና አማራጭ ዕቃ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን /ፋይናንሻል/ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው ።
- ማንኛውንም ተጫራች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ፣ሰረዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ከቴክኒክ ሰነዶችጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡
- በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አ/አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፣
- በጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት ::
- ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች ኮሚሽኑ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ /specification/ መሰረት መሆኑን በኮሚሽኑ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል
- ናመናው ገቢ መሆን ያለበት ጨረታው በሚከፈትበት ቀን እስከ 4፡30 ድረስ ማስገባት ይጠበቃል፡፡
- ተጫራቾች አራዳ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ ግዢ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት