የጨረታ ማስታወቂያ
የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2013 ዓ.ም የውድድር ዘመን ለተጫዋቾች
- የምግብ እና የተለያዩ የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለማስራትና ለመግዛት ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩመስፈርቶችን ማሟላት የሚትችሉተወዳዳሪዎች እንድሳተፉ እየጋበዝን፡
- በየዘርፉ የተሰማራችሁ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የንግድ ፈቃዱን ያሳደሰና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ::
- ከሚያቀርበው ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ 5,000.00 አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል።
- አሸናፊ ድርጅት የጠቅላላ ዋጋ ኣስር በመቶ ማስያዝ የሚችል።
- የመልካም የሥራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት/ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን እንዲገዙእየገለጽን እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ መግለጫውን በማያሻማ መልኩእና ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በመሙላት ሁሉም የጨረታ ሰነዶች ኦርጅናልናኮፒ በድምሩ 2 ፖስታዎች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከፊትና ጀርባው ላይየድርጅቱን ማህተምና የባለቤትነት ፈርማ በማድረግ በእናት ፖስታ ውስጥተጨምሮ ለዚህ ኣገልግለት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ቅዳሜና እሁድን ያካተተ ይሆናል።
- በጨረታው ያሸነፈ ተወዳዳሪ የባለሙያ አስተያየት ላይ መሠረት በማድረግ ውል ተገብተው ወደ ስራ የሚገባ ይሆናል። ሁሉም ተጫራች አድራሻውንናቦታውን እንዲሁም የስልክ ቁጥር መግለጽ ይኖርበታል። በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
- የእያንዳንዱ ግዥ መጠን በሽያጭ ሠነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት ሃያ በመቶ ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል።
- መ/ቤቱ የዕቃው ጥራት በባለሙያና በስፖርተኞች ሲረጋገጥ ብቻ ውል ተዋውሎማስቀጠል የሚቻል ይሆናል።
- በጨረታ ማስታወቂያው ላይ ያልተገለጹ ተጨማሪ ማሳሰቢያዎች በጨረታሠነዱ ላይ የሚገለጹ ካሉ እንደ ማስታወቂያ የሚያገለግል ስለሆነ ሁለምተጫራች ትኩረት ሊሰጥበት ይገባል።
- ክለብ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ16ኛውቀን ሲሆን በዕለቱ 9፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን የሚታሸግ ሆኖ በዕለቱ 9፡30ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግንየማይገኙ ከሆነ የጽ/ቤቱን ስራ አያስተጓጎልም:የተጫራቹ ተወካይ የሚቀርብከሆነ ስለ ውክልናው ህጋዊነት የሚገልጽ መረጃ ይዘው መቅረብ ይኖርበታል።
- የክለብ ጽ/ቤቱ አድራሻ በአ/ምንጭ ሁለገብ ስታዲዬም የሚገኝ ሲሆን ለበለጠመረጃ በ0468813605 ይደውሉ።
የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ