የአንደኛ ዙር ግልፅ
የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክፍለ ከተማ የአፍሪካ ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት በ2013 ዓ.ም ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ
- የጽህፈት መሳሪያዎችን
- የህከምና እቃዎች
- የፅዳት እቃዎችን
- የደንብ ልብስና
- የቢሮ መገልገያዎችን ፈርኒቸር
- ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
- ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ከሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀ ተመላሽ የመሆን 2000(ሁለት ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ቼከ ሊስት (ሲፒኦ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀ ሰነድ ከት/ቤቱ ሂሳብ ከፍል የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ቢሮ በመቅረብ ዋናውንና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾችበሌላ ዋጋላይተንተርሰውማቅረብ አይኖርባቸውም።
- ተጫራቾች የአላቂ እቃዎችን ናሙና እና ለቋሚ እቃዎች የተሟላ እስፔስፍኬሽን ከመወዳደሪያ የጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይቻላል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 10ኛው ቀን በ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የእቃውን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል ፡፡
- ተጫራቶች መወዳደር የሚችሉት በጨረታ ሰነድላይ በተዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው፡፡
- ተጫራቾች VAT ተደምሮ መቅረብ አለበት፡፡
- አሸናፊውእቃውን ከማስገባቱ ፊት ከት/ቤቱጋር ውል መፈጸም ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊው ት/ቤቱ ባቀረበው መጠን ብዛት ዕቃዎችን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ::
- ት/ቤቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሙሉ በሙሉ ካልተገኙ ጨረታውን የመከፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ት/ቤቱ
- አድራሻ፡- ከአብነት ወደ ጦርሀይሎች በሚወስደው መንገድ ኮካ ፋብሪካ ሳይደርስ ወደ አማኑኤል ቤተከርስቲያን በሚወስደው አስፋልት ወንድማማቾች ሆቴል ፊት ለፊት ነው፡፡
- ስልክ ቁጥር፡- 0921807971 ወይም 091361979
በአዲስ አበባ ከተማ
አስተዳደር ት/ቢሮ የልደታ
ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአፍሪካ ብርሃን የመ/
ደ/ት/ቤት