የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2013 ዓ.ም ዱቄት፣ ዘይት፣ ጨው እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አቅርቦት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል