የጨረታ ማስታወቂያ
የአጼ ነአኩቶለአብ አፀደ ህጻናትና የመጀ/ደ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር ነአ/001/2013 ት/ቤት 001/2013 መሠረት የ2013 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ግዢ መለያ ቁጥር አጼ ነአኩቶለአብ አፀደ ህጻናትና የመጀ/ደ ት/ቤት 01 2013
- ሎት 1 የጽዳት እቃዎች ሎት 2000 ብር
- ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያዎች በሎት 2000 ብር
- ሎት 3 የደንብ ልብስ ፤ የስፖርት ልብስና እቃዎች እና የስፌት አገግሎት በሎት 2000 ብር
- ሎት 4 የፈርኒቸር እቃዎች በሎት 2000 ብር
- ሎት 5 የኤሌክትርኒከስ እቃዎች በሎት 2000 ብር
- ሉት 6 ህትመት በሎት 2000 ብር
- ሎት 7 የተለያዩ ግዥዎች የኮምፒዩተር ፕሪንተና ፎቶ ኮፒማሽን ጥገና (የኤሌክትሪክ)፣የቧንቧ፣ በሎት ቁጥር 3፣ የተጠቀሱ ግዢዎች በበጀት ዓመቱ አገልግሎት በሚፈለግበት ወቅት በሚታዘዘው መጠን ልክ መሆኑ ይታወቅ፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውሃ ተ/ች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ቫት ተመዝጋቢ የሆ frመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእኛ የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርር ውስጥ ለመመዝገቡ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበት ለእያንዳዱ ብር 2000/ ሁለት ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /CPO/ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
- ማንኛውም ተጫች የጨረታ ሰነድ ለማስገባት በወጣበት ጊዜ ናሙና ሳንፕል ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች አብሮ ማስገባት አለበት፡፡ /ሳምፕል/ ናመኝና ያላቀረበ ተራች የጨረታውን ሰነድ የማናወዳድር መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እንዲሁም /CPO /ኮፒው ሰነድ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጅርጅቱን ማህተም በማድረግ እና በፊርማ በማረጋገጥ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-8፡30 ሰዓት ቢሮ ቁር 3 በመቅረብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙቡት በቢሮ ቁር 3 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡበት ዋጋ ሲቀምጥ ቫትን ያካተተ መሆኑን መገለል
- በጨረታው አሸናፊ የሆ አቅራቢ የውል ማስከበሪያ እቃውን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ /10% በባንክ በተረጋገጠ የፍያትዕሽ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ት/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ የእቃዎቹን ብዛት ከውል በፊት 20% መቀነስም መጨመርም የሚችል መሆኑ፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ውል ከተፈራረምንበት ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ እስከ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል በራሱ ትራንስፖርት ማደርስ ይኖርበታል፡፡
- ት/ቤቱ በጨረታው የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው.
- በማስታወቂያው ላይ ያልተገለፁ ነገሮች ቢኖሩም በግዢ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ
- አድራሻ፡-አፍንጮ በር በ 6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በስተጀርባ ቢሮ ቁጥር 3 ነው
- ስልክ ቁጥር 011 8 70 450 92
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር
ትምህርት ቢሮ የአፄ ነአኩቶለአብ
የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት