የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2011 የበጀት ዓመት
- ኦክስጂን (Oxygen)
- የፍሳሽ ማስወገድ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- በዘርፉ የተሰማራችሁና 2012 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፡፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡
- ያሸነፈበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል እስከ 28/09/2012 ዓ.ም ስድስት ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 50 /ሃምሳ/ ብር በመክፍል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባችሁ ::
- ጨረታው የሚከፈተው 28/09/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ጨረታ ማስከበሪያ
- 1 ኦክስጂን (Oxygen 5000( አምስት ሺህ)
- 2 የፍሳሽ ማስወገድ ሥራ 5000( አምስት ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በካሽ ማስያዝ የሚችል ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ኦክስጂን (Oxygen) ጭኖ ወደግቢ ሲመጡ በባለሙያዎች ያሳዩ የፍሳሽ ማስወገድ ሥራ ወደግቢ ሲመጡ ሲጀምሩም ሲያጠናቅቁም ንብረት አስተዳደር ሪፖርት ያድርጉ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022111 24 24 /0221116392 ደውለው መረዳት ይችላል፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ