የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2013 የበጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ በዘርፉ የተሰማራችሁ ጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ ፡-
- 2012/2013 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈላችሁ፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT ) እና ተርን ኦቨር(TOT) ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ ያሸነፉበትን ዕቃ ግዢ መ/ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጂናሉን ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሽግ አለባቸው
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ ክፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 100 / መቶ ብር እየከፈሉ እስከ 6/5/2013 ስድስት ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ሚከፈተው በ6/5/2013 ከቀኑ 8፡30 ስምንት ሰዓት ተኩል ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ይከፈታል
- የዋጋው ዝርዝር በመ/ቤቱ ሰነድ ላይ ብቻ መሞላት አለበት
- የምትሞሉት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት
- ለጨረታ ማስከበሪያ :- 5000 (አምስት ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /በካሽ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911366892 ደውለው መረዳት ይችላሉ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ