የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2013 የበጀት ዓመት ግቢውን በተደራጁ የጥበቃ ባለሙያዎች ማሠራት /ማስጠበቅ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡
- በጥበቃ ሥራ ላይ የተደራጃችሁ፣
- የዘመኑን የመንግሥት ግብር የ2012 የከፈላችሁ፡፡
- መልካም የሥራ አፈጻጸም ከመንግሥት ተቋም ማቅረብ የምትችሉ፡፡
- ማንኛውንም ለጥበቃ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎችን በራሳቸው ወጪ ሸፍነው መሥራት የሚችሉ፡፡
- ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የሥራ ሂደት ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/9/2012 ስድስት ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት 100.00 (አንድ መቶ ብር ) እየከፈሉ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በ28/9/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በክልሉ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መደራጀታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በCPO በካሽ ማስያዝ አለባችሁ፡፡
- ተሸናፊው ድርጅት ያስያዘው ገንዘብ የሚመለስለት ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0228127098 ይደውሉ፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ