የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡– AAU/NCB/MEQ/05/2013/20
- ሉት 1፡– የኤሌትሪክ ጥገና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
- ሎት 2- የቧንቧ ጥገና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
- ሎት3- የአናጢ ጥገና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
- ሎት4- የቀለም ጥገና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
- ሎት 5 የግንባታ ጥገና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
- ሎት 6 ለአታክልት ስራ የሚሆኑ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ለማቅረብ ፍላጎትና ብቃት ያላውቸው ተጫራቾች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንድታቀርቡ ትጋበዛላችሁ፡፡
- ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የመንግሥት ግዥ አዋጅ በተገለጸው ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ሥነ–ሥርዓት መሠረት ይፈጸማል፡ ጨረታው የሚከናወነው ብቁ ከሆነ ተጋባዥ ተጫራች እና ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ የ2012 ዓም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው ፤ የዘመኑ ግብር መክፈላቸውን የሚገልጽ ወቅታዊ ደብዳቤ ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ዌብሳይት ላይ ፕሪንት ኢርጋችሁ እንዲሁም ቲን ሰርተፊኬት እና ቫት ሰርተፊኬት ኮፒውን ማቅረብ የሚችል ይሆናል፡፡
- ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በ ተራ ቁጥር 7(ሀ) በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 (ለ) በተገለጸው አድራሻ መስከረም 28 ቀን 2013 ዓ.ም. እስከ ጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው በተጫራቾች መመሪያ በተዘረዘረው መሠረት አያይዘው ያቀርባሉ። ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም: በጨረታው ላይ ለመገኘት የፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሰተገኘሰት በቁጥር 7(ሐ) በተጠቀሰው አድራሻ መስከረም 28 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጋባዥ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 (ለ) በተገለጸው አድራሻ መስከረም 28 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ወይም በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ማስገባት (በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከጨረታ መከፈቻ ጊዜ በፊት ሰማቅረብይሆናል)፡፡ ተጋባዥተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር ለሎት ብር 24,000.00 (ሃያ አራት ሺህ ብር) ለሎት 2- ብር 4,000.00 (አራት ሺህ ብር) ለሎት 3 ብር 9,000.00 (ዘጠኝ ሺህ ብር) ለሎት 4 ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) ሌሎት 5- 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ለሎት 6-ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ሀ/ ሰነዶቹ የሚወጡበት አድራሻ ኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ግዥ አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 3
- ለ/ የጨረታው ሰነድ የሚገባበት አድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 200
- ሐ/ ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 200
ዩኒቨርሲቲው በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።
ስልክ ቁጥር 011-122 00 01/011-124 32-72
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግዥ
አስተደደር ደይሬክቶሬት