የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ስ/ሰ/ማ/ጉ/ቢሮ 05/12/01/2013
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮበ2013 በጀት አመት በ06 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት ቁጥር |
የሚገዛው እቃ/አገልግሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
10,000 CPO |
ሎት2 |
የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ጌጣጌጥ
|
20,000 CPO |
ሎት3 |
የመድረክ መሪ እና የዲኮሬሽን ስራ/በድጋሚ የወጣ/
|
10,000 CPO |
ሎት4 |
የሆቴል አገልግሎት ግዥ /የምሳ ፤ የሻይ ቡና መስተንግዶ እና የአዳራሽ ኪራይ/በድጋሚ የወጣ
|
50,000 CPO |
ሎት5 |
ውሃ |
5,000 CPO |
ሎት6 |
የጽዳት እቃ |
10,000 CPO |
ሎት7 |
የተለያዩ የምግብ ግብዓቶች ግዥ |
100,000 CPO |
ሎት8 |
የመኪና ጥገና |
50,000 CPO |
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥና የፋይናንስ መመሪያዎችየምታሟሉ ተጫራቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑንእንገልፃለን፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብርየከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር100/መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመንጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የስራ ቀናት እስከ11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ከቢሮው ክፍያና ሂሳብ ደጋፊ የስራሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይበስፔስፊኬሽኑ መሰረት ብቻ ሞልተው እና ኣሽገው ኤንቨሎፕ ላይኮፒና ዋና ሰነድ ብለው በመለየት የግዥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመንጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይበሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥበተገለፀው ቀንና ሰዓት ታሽጐ በእለቱ በቢሮው መሰብሰቢያ አዳራሽተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ሎት 8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በ2 ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻልበሚል ኦርጂናልና ኮፒ ዶክመንት በማያያዝ ማስገባት አለባቸው
- ተጫራች ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉመሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- . የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO ብቻ ነው
ማሳሰቢያ
- የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበትቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጐ 4፡00ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
- አድራሻ ክልል፡- አዲስ አበባ ክ/ከተማ ፡- አራዳ ወረዳ 01ቀበሌየቤትዉሮ) ቁጥር ቢቲ ታወር 8ኛ ፎቅ ከማዕከላዊ
- ስታትስቲክስ ዝቅ ብሱ ስልክ ቁጥር 0118721398
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛናማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ