የተራዘመ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው ስም የደንብ አስከባሪዎች ሙሉ ልብስ፣ የተለያዩ አይነት አንጸባራቂ ሰደርያዎች እና ጃኬቶች (እጀ ሙሉ እና ጉርድ)
የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ለ2013 በጀት አመት ለትራፊክ ደንብ አስከባሪ ባለሙያዎች የሚውል ደንብ ልብስ ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 5/2013 ዓ.ም ማስታወቂያው እንደወጣ ይታወቃል።
በዚህ መሰረት የጨረታ መዝጊያ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን ጨረታውን ለሚሳተፉ ድርጅቶች ከዚህ ቀደም በወጣው ማስታወቂያ መሰረት በማድረግ መግዛት እንደሚችሉ እንገልጻለን።
- የጨረታ መዝጊያ ቀን ህዳር 28/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- የጨረታ መክፈቻ ቀን ህዳር 28/2013 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
አድራሻ :- ሃያ ሁለት መክሊት ህንጻ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-1
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0116-67-23-42 ማነጋገር ይችላሉ።
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
አዲስ አበባ