ድጋሚ ያወጣ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- አትማኤ/ብግቤ/ግዳ/አገልግሎት/04/2013
የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማናጅመንት ኤጀንሲ ለ2013 የበጀትዓመት አገልግሎት የሚውል የሆቴል አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከኤጀንሲው በአምስት /5/ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ ፤ ባለ አራት /4/ ኮከብ አና ከዛ በላይየሆኑ ሆቴሎች በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ፤
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ዘወትር በስራ ሰዓትከጠዋቱ ከ2፡00 እስከ 6፡30 ከሰዓት ከ7:30 እስከ 11፡00 ሰዓትከኤጀንሲው ግዢ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10-02 መውሰድይችላሉ::
- ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉናለሚያቀርቡት ዕቃ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
- ተጫራቾች በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
- ተጫራቾች በጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ(ሲፒኦ) ተመላሽ የሚሆን ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ጨረታ በመለየትና በፖስታው ላይበመግለጽ አስፈላጊዎቹን መረጃዎች ሁሉ በማካተትና በማሸግበኤጀንሲው ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10- ባዘጋጀውየጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 20/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፣
- የጨረታው አሸናፊ ሆነው የተመረጡት ድርጅቶች የጨረታውውጤት በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በአስር የሥራቀናት ውስጥኤጀንሲው ግዥ ዳይሬክቶሬት ዋና ክፍል በመቅረብያሸነፉበትን ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈፃፀም በማስያዝ ውልመፈረም አለባቸው፣
- የጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውል መሠረትበራሳቸው ትራንስፖርት አሸናፊ የሆኑባቸውን አገልግሎቶችኤጀንሲው ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው፣
- ጨረታውን አሸናፊ ላልሆኑ ድርጅቶች በጨረታ ማስከበሪያያስያዙት ሲፒኦ የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ የአሸናፊነት ደብዳቤከተሰጠው በኋላ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል፣
- ጨረታው ጥቅምት 20/2013 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ይዘጋል ፣ጥቅምት 20/2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይምሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፣ ከጨረታ መዝጊያቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነትየላቸውም፡፡
- ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ሃያ ሁለት መክሊት ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ ከስልክ ቁጥሮች- 0116-672342ማነጋገር ይችላሉ::
የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክማናጅመንት ኤጄንሲ አዲስ አበባ