Business / House and Building Foreclosure / House and Building Sale / Industry and Factory Foreclosure / Land Lease & Real Estate

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

የንግድ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ 07/03/2013 እስከ 30/03/2013 . ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን እስከ 630 ጨምሮ ሚከተሉት የሰነድ መሸጫ ማዕከላት መግዛት የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡

  1. ቅርንጫፍ 1  /ቤት ቦሌ ቡልቡላ ሎት 1 40/60 ኮንዶምኒየም ውስጥ
  2.  ቅርንጫፍ 2 /ቤት ቦሌ አያት 2 49 አውቶቢስ ማዞሪያ
  3. ሰንጋተራ 40/60 ኮንዶምኒየም ብሎክ 4 1 ፎቅ
  4.  አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ አስተዳደር /ቤት
  5. /አበባ እሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አዳራሽ 3 ፎቅ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት ሰነዱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ፡-0118-1223-82/0118-62-5715 መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን