የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የቅ/ጽ/ቤቱ የ2012 በጀት ዓመት የሠራተኞች የሰርቪስ መኪና ኪራይ፣ የተሽከርካሪ ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣የሰራተኛ ስራ ልብስ ጨርቅ፣ የአደጋ መከላከያ፣ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Tender
< Back

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የቅ/ጽ/ቤቱ የ2012 በጀት ዓመት የሠራተኞች የሰርቪስ መኪና ኪራይ፣ የተሽከርካሪ ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣የሰራተኛ ስራ ልብስ ጨርቅ፣ የአደጋ መከላከያ፣ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 04/2012

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ //ቤት የቅ//ቤቱ 2012 በጀት ዓመት

 • የሠራተኞች የሰርቪስ መኪና ኪራይ፣
 • የተሽከርካሪ ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣
 • የሰራተኛ ስራ ልብስ ጨርቅ፣
 • የአደጋ መከላከያ፣
 • የጤና መጠበቂያ እና ጫማ፣
 • አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
 • የጽዳት ዕቃዎች፣
 • የሞተር ሳይክል ጎማ ግዢ፣
 • ልዩ ልዩ መሳሪዎች፣
 • ቋሚ ዕቃዎች ማሽነሪዎች/
 • ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸር/
 • ምንጣፍ፣
 • የጀነሬተር ጥገና እና
 • ለቅ//ቤቱ ቢሮዎች የኔትወርክ ዝርጋታ
 • የእጅና የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ዋጋ ጨምሮ፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተወዳዳሪዎች/ተጫራቾች፡-

 1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የአቅራቢነት ዝርዝር በዌብሳይት ላይ የተመዘገቡበት ወረቀት (በቅርብ ጊዜ ፕሪንት የተደረገ)፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ግብር ከሚከፍልበት /ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የምዝገባ ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ኖክ ማደያ አዲሱ ህንፃ አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ //ቤት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 506 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ቢድ ቦንድ/BID BOND/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. የሚወዳደሩባቸው እቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርበታል፡፡
 6. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃና አገልግሎት ግዢዎች በመሉ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
 7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የተሽከርካሪ ጥገና (የጋራዥ) አገልግሎት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 8. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የሰርቪስ መኪና ኪራይ አገልግሎት በሰነዱ ላይ በተገለጸው ዝርዝር መሰረት በቀን የሚከፈል ቁርጥ ዋጋ ማቅረብ እንዳለበትና ተወዳዳሪው ድርጅት በአዲስ አበባ ውስጥ ተዘዋውሮ መስራት የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡
 9. ለሚወዳደሩባቸው የጫማ፣ የአደጋ መከላከያ፣ የጤና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በሚወዳደሩባቸው እቃዎች በተመለከተ ከእየ አይነቱ አንድ አንድ ናሙና የድርጅታቸውን ማህተም አድርገው የናሙናዎቹን ዝርዝር በሁለት ኮፒ በማድረግ ጨረታው ከሚከፈትበት ሰዓት አስቀድሞ ለቅርንጫፍ /ቤቱ ንብረት ሠራተኛአስፈርመው ማስረከብና አንዱን ኮፒ መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
 10. በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ሙሉ አድራሻቸውና ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 11. በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ የሚቀርብ ዋጋ ተቀባይነት የለውም፡፡
 12. የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በዚሁ ቀን 400 ሰዓት የጨረታሳጥኑ ታሽጎ 45 ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
 13. ለአሸናፊ ተወዳዳሪዎች በጨረታው ማሸነፋቸው እንደተገለጸላቸው ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ቅሬታቸውን በጽሑፍ ለቅ//ቤቱ ስራ አስኪያጅ 5 ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ በውድድሩ የቀረበ ቅሬታ ከሌለ አሸናፊ ድርጅቶች 5 ቀናት ውስጥ በቅርንጫፍ /ቤቱ ቀርበው ግዢውን ከሚፈፅመው አካል ጋር ውል ይፈፅማሉ፡፡
 14. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር 0118-88-54-95/0114-40-37-66 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

አድራሻ፡ ሳሪስ አቦ / በቀለበት መንገድ ወደ ማሰልጠኛ

በሚወስደው መንገድ ኖክ ማደያ አዲሱ ህንፃ 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 506 ግዢና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ

//ቤት