የጨረታ ማስታወቂያ
የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ዝርዝሮች በግልጽ ጨረታ ቁጥር AF02/2013 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
- ሎት1. ልዩ ልዩ የጄኔሬተሮች፣የሾፖችና የማሽነሪ መለዋወጫዎች
- ሎት 2 የሲቭል አልባሳት እና የስራ ቱታ
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡•
- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
- የዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላው/ያላት/
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት/
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀትና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም ቲን ሰርተፊኬት ያለው/ያላት/
- የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃና ማቅረብ የሚችል የትብብር ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና Bid Bond/ ለሚያቀርቡት ዕቃ ዋጋ፡
- የተሞላው ዋጋ ከ50,000.00 እስከ 500,000.00 ከሆነ የብር 5,000.00 በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- የተሞላው ዋጋ ከ500,000.00 እስከ 100,000.00 ከሆነ የብር 10,000.00 በባንክ የተመሰከረለት ቼክ/CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ስለዚህ ይህ ጨረታ ከወጣበት ህዳር 11 እስከ 26 2013 ዓ.ም በተከታታይ ባሉት አስራ አምስት(15) የስራና የበዓል ቀናቶች ውስጥ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ደብረ ዘይት በሚገኘው አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በዋና በር በመምጣት ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 27 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 7:30 ሰዓት ላይ ደብረ ዘይት ከተማ በሚገኘው ቁጥር 1 የአየር ኃይል መኮንኖች ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 4 33 84 03 ወይም 011 4 33 80 40 የውስጥ መስመር
1330/1446 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ