ማስታወቂያ
በምሥረታ ላይ የሚገኘው አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአሁኑ ሰዓት በዓለማችን በአህጉራችን እና በሀገራችን ከተከሰተው ወረርሽኝ ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችንን ቤተሰባችንንና ወገናችንን እንጠብቅ ይላል::
አሐዱ ባንክ አ.ማ. የኢትዮጵያ ዜግነት ላላቸው እና በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የውጭ ሀገር ዜጋ ግለሰቦችና ድርጅቶች ከብር20,000.00 (ሃያ ሺህ) ጀምሮ የመሥራች አክሲዮን ሽያጭ እያካሄደ ይገኛል:: የአክሲዬን ሽያጩንም እስከ ሐምሌ 15 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ በማጠናቀቅ ወደ ሥራ ለመግባት ዝግጅቱን እያጠናቀቀ በመሆኑ ፈጥነው የዕድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ይጋብዛል::
አሐዱ ባንክ በፋይናንስ ዘርፍ ያሉትን ክፍተቶች በመሙላት የኢትዮጵያውያንን የምጣኔ ሀብት እድገት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል::
የአክሲዮን ሽያጩንም
አዲስ አበባ ባምቢስ ኖክ አለፍ ብሎ ድል ሕንፃ ምድር ወላል ላይ በሚገኘው የአክሲዮን ሽያጭ ጽ/ቤት እና በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ በተለያዩ ባንኮች ያገኛሉ::
ለበለጠ መረጃ፡ በቢሮ ስልክ 011-558-27-51 በሞባይል ስልክ 0977-404040 ወይም 0976-404040 ይደውሉ::
ኢሜይል shares@ahadubank.com ዌብ ሳይት www.ahadubank.com
ቴሌግራም ቻናል t.me/ahadubanket
ሠላም ለሀገራችን ጤና ለሕዝባችን!
አሐዱ ባንክ አማ (በምሥረታ ላይ)