Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment / Others / Vehicle

የአባይ ኮንስትራከሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2013 በጀት ዓመት በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ የመስኖና መጠጥውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ ፣ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮበኪራይ ማሰራት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ አና ማሽነሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/04/2013

የአባይ ኮንስትራከሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2013 በጀት ዓመት በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ የመስኖና መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ ፣ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮበኪራይ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስስዚህ ድርጅቱ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

  1.  የህጋዊነት ማስረጃዎችን ማለትም በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)ያላቸው ፣ ለማሽነሪዎችና ከባድ ተሽከርካሪዎች ለመወዳደር የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፍኬትማቅረብ አለባቸው:: ነገር ግን ለቀላል ተሽከርካሪዎች የቫት ተመዝጋቢ ካልሆነ በስማቸው የታተመ ደረሰኝወይም ToT ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል ፤ የሚያከራዩት ማሽነሪ ተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ(ሊብሬ) ኮፒውን በማያያዝ እና ለማመሳከሪያነት ኦሪጅናል ሊብሬ በውል ወቅት ማሳየት አለባቸው
  2. የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  3. የሚያስፈልጉ የተሽከርካሪዎችና የማሽነሪዎች ብዛት በየቀጠናው (ከባቢያዊ ምድብ) እንደ ፕሮጀከቶች ቁጥርእየታየ የሚወሰን ሆኖ አይነታቸው እንደሚከተለው ይሆናል

.

የተሽከርካሪ/

ማሽነሪዓይነት

 

ስሪት ዘመን

(..)

 

የክፍያ ሁኔታ

የሚሠሩበት ቦታ ፕሮጀክት 

1

ኮብራ መኪና 

2004 እና በኋላ

በቀን

ለሱፐርቪዥን / ለፕሮጀክት 

ማኔጀር 

2

ዳብል ካፕ 

2004 እና በኋላ

በቀን

ለሱፐርቪዥን / ለፕሮጀክት 

ማኔጀር 

3

ሲንግል ጋቢና

( 1HZ) 

 

2004 እና በኋላ

በቀን

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ 

ፕሮጀክቶች 

4

ስቴሽን ዋገን– ላንድ

ክሮዘር

 

2000 እና በኋላ

በቀን

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ 

ፕሮጀክቶች 

5

ሚኒ ካፕኤክስትራ

ካፕ)

 

2008 እና በኋላ

በቀን

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ 

ፕሮጀክቶች 

6

ገልባጭ መኪና 16

/ እና በላይ 

 

2008 እና በኋላ

በቀንሜ3

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ 

ፕሮጀክቶች 

7

[አይሱዚ ቅጥቅጥ

ለሰው ጭነት 

 

2008 እና በኋላ

በቀን

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ 

ፕሮጀክቶች 

8

አይሱዚ ደረቅ 

ጭነት 

2008 እና በኋላ

በቀን

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ 

ፕሮጀክቶች 

9

ኤክስካቫተር

አካፋ

 

2008 እና በኋላ

በሰአት

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ 

ፕሮጀክቶች 

10

ኤክስካቫተር

ጃከሃመር 

 

2008 እና በኋላ

በሰአት

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ 

ፕሮጀክቶች 

11

ዶዘር 

2008 እና በኋላ

በሰአት

በአማራ 

n