የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2013 የበጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የስልጠና ግብዓቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፤
ተ/ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
ሎት1 |
የአውቶሞቲቭ ዕቃዎች |
10,000.00 |
ሎት2 |
የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
10,000.00 |
ሎት3 |
ጠቅላላ የብረታ ብረት ዕቃዎች |
10,000.00 |
ሎት4 |
የአይሲቲ እና አክሰሰሪ ዕቃዎች |
10,000.00 |
ሎት5 |
CCTV Camera Installation |
10,000.00 |
ሎት6 |
የኮንስትራክሽን ዕቃዎች |
2,000 |
ሎት7 |
የእንጨት ስራ ዕቃዎች |
5,000 |
ሎት8 |
የጋርመንት ዕቃዎች |
5,000 |
ሎት9 |
የፀጉር ሥራ ዕቃዎች |
2,000 |
ሎት10 |
የሆቴልና ቱሪዝም ዕቃዎች |
2,000 |
ሎት11 |
የሰርቨይንግና ድራፍቲንግ ዕቃ |
5,000 |
ሎት12 |
የእንስሳት ሳይንስ ዕቃዎች |
2,000 |
ሎት13 |
ኣላቂ የጽህፈት መሣሪያ |
2,000 |
ሎት14 |
አላቂ የጽዳት ዕቃዎች |
2,000 |
ሎት15 |
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች |
10,000.00 |
ሎት16 |
የሰራተኛ የደንብ ልብስ |
5,000 |
ሎት17 |
የከሊኒክ ዕቃ |
1,000 |
ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት አለባቸው፡
- በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ኖራቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በአቅራቢነት የተመዘገበ ስለመሆነ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሣ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከመንግስት ግዥ ዳይሬከቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በተዘጋጀው ሰነደ ላይ ፋይናንሺያል ኦርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጅል እና ኮፒ CPOውን ቴክኒካል ኦርጅናል ውስጥ በመክተት በደንብ ቢታሸግ ኤቨሎፕ ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ኤንቬሎፕ ላይ ፋይናንሺያል ኦፈርጅናል እና ኮፒ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ ተብሎ መገለፅ ይኖርበታል፡፡ ስለሆነም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለተጫረቱበት ዕቃዎች ትከከለኛውን ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ማሳሰቢያ፡-
- በጨረታው ተሣታፊ የሚሆነው ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- *ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 4 17 3226/011 8 49 5158/0114343336
- የመ/ቤቱ አድራሻ፡*
- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ደብረ ዘይት መንገድ መውጫ ፍተሻ ሳይደርስ የሺ ቶታል አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚወስደው መንገድ 800 ሜትር ገባ ብሎ ነው
አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ