Building and Warehouse / House

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት ለቢሮ የሚሆን ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2013

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለወረዳ 11 አስተዳደር /ቤት ለቢሮ የሚሆን ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱ ቅድመ ሁኔታዎችን የምታሟሉ ተጫራቾች ማለትም፡-

  1. የወረዳ 11 አስተዳደር አሁን አገልግሎት እየሰጠበት ካለው ህንፃ 500 ሜትር ርቀት ባልበለጠ እና ለዋናዎቹ መንገድ በቅርብ ርቀት ቦታ የተገነባ ህንፃ፣
  2. የተሟላ የመሠረተ ልማት ማለትም የስልክ፣ የመብራት፣ የውሃ፣ የመፀዳጃ ቤት እና መሠል መሠረተ ልማቶች የተሟላላቸውና ከጥር ወር 2013 . ጀምሮ ለቢሮ አገልግሎት ዝግጁ የሆነ ህንፃ፣
  3. ስፋቱ ከ150 ካሜትር ያላነሰ ቦታ ያለውና ክፍሎች በአማካይ 4 ሜትር 5 ሜትር የተከፋፈሉ ወይም በአከራዩ ወጪ በፖርትሽን ተከፋፍሎ እስከ ጥር ወር 2013 . ለማስረከብ ፍቃደኛ የሆነ፣
  4. በቂ የመኪናዎች ማቆሚያ ቦታ ያለውና የፀጥታ ችግር የሌለበት፣
  • በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
  • የዘመኑን ግብር ጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያላቸው፣

5 የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት አቃ///ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን 9 ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ሲፒኦ ሲያሰሩ ለአቃ////ዋና//አስፈፃሚ ፋይናንስ ቡድን ብለው 3,000.00 ብር ያሠሩ፡፡

7. ተጫራቾች በጨረታ ሠነዱ ላይ መሙላት ያለባቸው ከቫት በፊት ያለውን የካሬ ሜትር ወር ዋጋ ሲሆን የጨረታ ሠነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒ ላይ ኮፒ በማለት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ከገዙት ሠነድ ውጭ በሌላ ሠነድ የተሞላ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

8. ጨረታው ከ10ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጐ በዚያው ቀን 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡

9. ለተጨማሪ መረጃ በስል ቁጥር 09 44 31 17 95 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

10. ስርዝ ድልዝ ሠነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት የሚገኘው የአስተዳደሩ ህንፃ 9 ፎቅ ላይ ነው፡፡

የአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግሰት ግዥ አስተዳደር ቡድን

በአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ አስተዳደር

የዋና ስራ አስፈፃሚ /ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን