የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት (Addis Ababa City Government Revenue Bureau Arada Sub City Small Tax Payers Branch Office) 001/2013 ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ለ2013 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎትየሚውሉ
- ሎት 1፡– የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 2 ፡–የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 3፡– የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
- ሎት 4፡– የደንብ ልብስ
- ሎት 5፡– ህትመት
- ሎት 6፡– የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ
- ሎት 7፡– ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ መለዋወጫ ዕቃዎች
- ሎት 8፡– የተሽከርካሪ ባትሪ እና የተለያዩ የመኪና ጌጣጌጥ
- ሎት 9፡– የተለያዩ የኮምፒዩተር ተዛማጅ እና የኔትወርክ ነክ ዕቃዎች
- ሎት 10 ፡– የቢሮ ፈርኒቸር
- ሎት 11፡–የተለያዩ ኮምፒዩተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ጨምሮ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር ለጥገና አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ ዕቃዎች
- ሎት 12 – የተለያዩ ኮምፒዩተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ጨምሮ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን ፣ፋክስ ማሽን፣ፕሪንተር፣ ስካነር እና ኤሌክትሮኒክ ጥገና በ2013 የበጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሚቀጥሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ብቁ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት (TIN) ያላቸው መሆኑን፣
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝርየተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የዕቃዎቹን ዝርዝር ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮለተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/በመክፈል ከግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት በመቅረብ ሰነዱንመግዛት ይቻላል
- ተጫራቾች ቴክኒካል ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች “አንድኦርጅናል እና ኮፒ” በተጨማሪም ለእያንዳንዱ ሎት የፋይናንሻል የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር “አንድ ኦርጅናል እና ኮፒ”በድምሩ ሁለት ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ እንዲሁም የድርጅቱ ስም፣ አድራሻ እና ማህተም የሚጫረቱበትን የጨረታ ዓይነት በየሎቱ በመጻፍ በተናጠል በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ከቀኑ በ